10 ሙሉ ኪቶች በአንድ — ከጨረታ እስከ ርክክብ፣ 61% ቅናሽ

አንድ ኮንትራክተር ጨረታ ሲያዘጋጅ፣ ፕሮግራም ሲያወጣ፣ IPC ሲያስከፍል፣ የዋጋ ማስተካከያ ሲጠይቅ፣ ስቶርና ሠራተኛ ሲቆጣጠር፣ ማሽን ሲያስተዳድርና የገንዘብ እጥረትን ሲተነብይ የሚያስፈልጉት መሣሪያዎች በሙሉ በአንድ ጥቅል። 10 ሙሉ ኪቶች ለብቻ ቢገዙ 25,490 ብር ያስከፍላሉ — በዚህ PREMIUM ጥቅል 9,999 ብር ብቻ (61% ቅናሽ)።




ከ549 ገጹ መመሪያ የተወሰዱ ትክክለኛ ገጾች
ለኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤቶች፣ ለፕሮጀክት ማኔጀሮች፣ ለሳይት መሐንዲሶች፣ ለኢስቲሜተሮችና ለQS ባለሙያዎች።
ክፍያውን በYe-Buna ላይ እንደፈጸሙ የማውረጃ ሊንኩ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። PDF መመሪያው፣ Excel ሲስተሙና Word ቅጾቹ በአንድ ጥቅል (ZIP) ውስጥ ናቸው።
አዎ። PDF ውን በማንኛውም ስልክ ያነቡታል። Excel ሲስተሙ በኮምፒውተር በMicrosoft Excel ምርጥ ሆኖ ይሠራል፤ በስልክ በExcel ወይም በGoogle Sheets መክፈት ይችላሉ።
አዎ። Word ፋይሎቹ ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ ናቸው — የድርጅትዎን ስም፣ ቀንና ዝርዝሮች ሞልተው ማተም ይችላሉ።
አይደለም። የመማሪያና የሥራ መሣሪያ ነው። ትልቅ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት የሚመለከተውን ባለሥልጣን ወይም ባለሙያ ያማክሩ።
በTelegram @Books12210 ይጻፉልን።
በአጠቃላይ 549 ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF) · 10 ስማርት Excel ሲስተሞች (133 ሉሆች) · 266 ዝግጁ ቅጾችና ሰነዶች (Word)