ማኑዋል፣ ፕሮሲጀሮች፣ 60 ሰነዶች፣ HIRA፣ NCR/CAPA እና የኦዲት ዝግጅት — ዝግጁ

ትልልቅ ጨረታዎች፣ የውጭ ፋይናንስ ፕሮጀክቶችና የግል አልሚዎች ከተቋራጩ "ISO ሰርተፊኬት አለህ?" ብለው መጠየቅ ጀምረዋል። ብዙ ድርጅቶች ከኢንተርኔት የወረዱ፣ ለፋብሪካ የተጻፉ ማኑዋሎችን ስም ቀይረው ያቀርባሉ፤ ኦዲተሩ ሳይት ሲሄድ ግን ሰነዱና ሥራው አይገናኙም — ውጤቱ ትልቅ አለመስማማት (major NC)፣ የዘገየ ሰርተፊኬትና በከንቱ የወጣ ገንዘብ ነው። በምሳሌ ድርጅታችን (620 ሚሊዮን ብር ዓመታዊ ሥራ) የዳግም ሥራ፣ የብክነት፣ የአደጋና የLD ወጪ 18.75 ሚሊዮን ብር (3%) ነው፤ የISO ትግበራ በጀቱ ግን 1.95 ሚሊዮን ብር ብቻ። ይህ PREMIUM ኪት ለኮንስትራክሽን ብቻ የተዘጋጀ የተቀናጀ የጥራትና የሙያ ደህንነትና ጤንነት (OH&S) ሲስተም ነው — ጊዜያዊ ሳይቶች፣ የቀን ሠራተኞች፣ ንዑስ ተቋራጮች፣ ኮንክሪትና ብረት፣ ቁፋሮ፣ ከፍታና ማንሻ ማሽኖች። የ2026 ሁኔታን (ISO 9001:2026 መውጣት፣ እስከ 30/09/2029 የሽግግር ጊዜ፣ የISO 45001 ክለሳ) ያካትታል፤ መስፈርቶቹ በራሳችን አማርኛ ተብራርተዋል።
የተቀናጀ የማኔጅመንት ሲስተም መከታተያ (ማክሮ የለውም): ዋና ገጽ (ምናሌ ከhyperlinks ጋር)፣ መመሪያ፣ ቅንብሮች (ሁኔታ መራጭ፦ መደበኛ / ከፍተኛ ዒላማ / ጥንቃቄ)፣ ዳሽቦርድ (8 KPI ካርዶች፣ የትራፊክ መብራቶች፣ 6 ቻርቶችና በራሱ የሚጻፍ ምክር)፣ የሰነድ መዝገብ (60 ሰነዶች)፣ የክፍተት ትንተና (ISO 9001 + ISO 45001 ንዑስ አንቀጾች፣ የዝግጁነት %)፣ አውድና ባለድርሻዎች፣ ስጋትና ዕድል (5×5 እና ቀሪ ስጋት)፣ HIRA (31 የኮንስትራክሽን ተግባራት)፣ የሕግ መዝገብ፣ ዓላማዎችና KPI (14 KPI ከዒላማ ጋር)፣ ወርሃዊ አፈጻጸም (LTIFR፣ TRIR፣ WIR %፣ NCR በ1,000 ሜ³)፣ ክስተቶች፣ NCR መዝገብ፣ CAPA፣ የኦዲት ፕሮግራም፣ የኦዲት ግኝቶች፣ ስልጠናና ብቃት፣ ካሊብሬሽን፣ አቅራቢዎች (A/B/C)፣ የደንበኛ እርካታ፣ ወጪና ጥቅም (የመመለሻ ጊዜና የስሜታዊነት ሠንጠረዥ)፣ የማኔጅመንት ግምገማ፣ ማረጋገጫዎች (20 አውቶማቲክ ፍተሻዎች)
…እና ሌሎች 50 ቅጾች




ከ123 ገጹ መመሪያ የተወሰዱ ትክክለኛ ገጾች
ለሥራ ተቋራጮች (GC እና BC)፣ ለQA/QC እና ለHSE ኃላፊዎች፣ ለIMS አስተባባሪዎች፣ ለፕሮጀክት ማኔጀሮችና ለሳይት መሐንዲሶች፣ ለአማካሪ ድርጅቶች፣ ለንዑስ ተቋራጮች፣ ለISO አማካሪዎችና ለውስጥ ኦዲተሮች።
ክፍያውን በYe-Buna ላይ እንደፈጸሙ የማውረጃ ሊንኩ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። PDF መመሪያው፣ Excel ሲስተሙና Word ቅጾቹ በአንድ ጥቅል (ZIP) ውስጥ ናቸው።
አዎ። PDF ውን በማንኛውም ስልክ ያነቡታል። Excel ሲስተሙ በኮምፒውተር በMicrosoft Excel ምርጥ ሆኖ ይሠራል፤ በስልክ በExcel ወይም በGoogle Sheets መክፈት ይችላሉ።
አዎ። Word ፋይሎቹ ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ ናቸው — የድርጅትዎን ስም፣ ቀንና ዝርዝሮች ሞልተው ማተም ይችላሉ።
አይደለም። የመማሪያና የሥራ መሣሪያ ነው። ትልቅ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት የሚመለከተውን ባለሥልጣን ወይም ባለሙያ ያማክሩ።
በTelegram @Books12210 ይጻፉልን።
123 ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF) · 24 ሉህ Excel · 60 ዝግጁ ሰነዶች (Word)