ባንኩ የሚያምነው ፊዚቢሊቲ — NPV/IRR፣ DSCR፣ Escrow እና 48 የብድር ሰነዶች

በ2026 "ቦታ አለኝ፣ ገዢ አገኛለሁ" ማለት ብድር አያስገኝም። አዋጅ 1357/2024 አልሚዎች ፈቃድ እንዲኖራቸው፣ በፕሮጀክት ቢያንስ 50 ቤቶች እንዲያለሙ፣ ያለ ግንባታ ፈቃድ ከገዢዎች ገንዘብ እንዳይሰበስቡ ያደርጋል፤ የገዢዎች ገንዘብ በደረጃ ይለቀቃል። የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ተመን 16% ነው፤ የባንክ ብድር ከዚያም በላይ። ባንኩ ማየት የሚፈልገው ሩብ በሩብ የገንዘብ ፍሰት፣ የራስ ድርሻ፣ የመያዣ ሽፋንና "ቢበላሽስ?" ለሚለው ጥያቄ በቁጥር የተደገፈ መልስ ነው። ይህ PREMIUM ኪት አንድ ሙሉ ምሳሌ ፕሮጀክት (G+12፣ 91 ቤቶችና ሱቆች፣ 1.85 ቢሊዮን ብር) ከቦታ ምርመራ እስከ ብድር ክፍያ ያሳያል፦ ዋጋ በ8.9% ብቻ ቢቀንስ NPV ዜሮ እንደሚሆን፣ በመጥፎ ሁኔታ 219 ሚሊዮን ብር ክፍተት እንደሚፈጠር፣ የክፍያ ዕቅዱን በመቀየር ወለድ ከ114 ወደ 50 ሚሊዮን ብር እንዴት እንደሚወርድ — ሁሉንም ከባንክ በፊት ያያሉ።
ዋና ገጽ (ሊጫን የሚችል ማውጫ)፣ ዳሽቦርድ (12 KPI ካርዶች በትራፊክ መብራት፣ 7 ቻርቶች፣ አውቶማቲክ ምክረ ሐሳብ)፣ ቅንብሮች (የሁኔታ መምረጫ መደበኛ/ጥሩ/መጥፎ)፣ ሁኔታዎች፣ መሬትና ፕላን (ሽፋን/FAR ፍተሻዎች)፣ የቤቶች ድብልቅ፣ የግንባታ ወጪ፣ ለስላሳ ወጪዎች፣ የወጪ ፍሰት (S-Curve + የዋጋ ጭማሪ)፣ የሽያጭ ዕቅድ (በደረጃ ክፍያና Escrow)፣ ብድር (የሩብ ዓመት መርሐ ግብር)፣ የገንዘብ ፍሰት (Waterfall)፣ ምንጭና አጠቃቀም፣ ትርፍና ግብር (MAT)፣ ተመላሽ (NPV-IRR፣ DSCR፣ LLCR)፣ ስሜታዊነት (NPV ሰንጠረዥ + Tornado ቻርት)፣ የመያዣ ግምት፣ የባንክ መስፈርት (12 ፈተናዎች)፣ ስጋቶች፣ ፍተሻዎች (18 አውቶማቲክ)፣ የገዢዎች መዝገብ (91 ቤቶች)፣ የግንባታ ሂደት፣ የብድር ማጠቃለያ (ለሕትመት)፣ ዝርዝሮች
…እና ሌሎች 38 ቅጾች




ከ106 ገጹ መመሪያ የተወሰዱ ትክክለኛ ገጾች
ለሪል እስቴት አልሚዎችና ለአፓርትመንት ገንቢዎች፣ ቦታ ላላቸውና ከአልሚ ጋር አጋር ለሚሆኑ፣ ለኢንቨስተሮችና ለባለአክሲዮኖች፣ ለፊዚቢሊቲና ለፋይናንስ አማካሪዎች፣ ለባንክ የብድር ተንታኞች፣ ለፕሮጀክት ማኔጀሮችና ለኢንጂነሪንግ/ቢዝነስ ተማሪዎች።
ክፍያውን በYe-Buna ላይ እንደፈጸሙ የማውረጃ ሊንኩ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። PDF መመሪያው፣ Excel ሲስተሙና Word ቅጾቹ በአንድ ጥቅል (ZIP) ውስጥ ናቸው።
አዎ። PDF ውን በማንኛውም ስልክ ያነቡታል። Excel ሲስተሙ በኮምፒውተር በMicrosoft Excel ምርጥ ሆኖ ይሠራል፤ በስልክ በExcel ወይም በGoogle Sheets መክፈት ይችላሉ።
አዎ። Word ፋይሎቹ ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ ናቸው — የድርጅትዎን ስም፣ ቀንና ዝርዝሮች ሞልተው ማተም ይችላሉ።
አይደለም። የመማሪያና የሥራ መሣሪያ ነው። ትልቅ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት የሚመለከተውን ባለሥልጣን ወይም ባለሙያ ያማክሩ።
በTelegram @Books12210 ይጻፉልን።
106 ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF) · 24 ሉህ PREMIUM Excel ሲስተም (ማክሮ የለውም) · 48 ዝግጁ ሰነዶች (Word)